ሁቱትሲ

ሁቱትሲ "Left To Tell" በኣማርኛ የተተረጎመ የወጣቷ ልብ አንጠልጣይ ትውስታዎች የያዘ መፅሐፍ ነው።
Twinsoft Technologies PLC
Tải ሁቱትሲ APK
Đánh giá 4
Thể loại Sách và Tài liệu tham khảo
Google Play ID com.twinsoftplc.hututsi
Lượt tải 5+
Tổng quan ሁቱትሲ
ሁቱትሲ "Left To Tell" በኣማርኛ የተተረጎመ የወጣቷ ልብ አንጠልጣይ ትውስታዎች የያዘ መፅሐፍ ነው።

ኢማኪዩሌ ኢሊባጊዛ ከስቲቭ ኤርዊን ጋር በመተባበር የጻፈችው ሁቱትሲ የተ ሰኘው መጽሐፍ ምናልባት ስለ ሩዋንዳ ከተጻፉት መጻሕፍትም ሆነ ከታዩት ፊልሞ ች በላይ የፍጅቱን አሰቃቂነትና ዘግናኝነት ገላጭ ነው ማለት ይቻላል።
.
ምክንያቱም መጽሐፉ ከሰሚ ሰሚ የወረደ ታሪክ ሳይሆን እጅግ ከሚዋደዱ ከስድ ስት ቤተሰብ አባላት ከግድያው የተረፈችው አንዲት ቱትሲ ወጣት ከአንድ ቁምሣ ጥን በማይበልጥ መጸዳጃ ቤት ከሰባት ቱትሲ ጓደኞቿ ጋር ከአሁን አሁን ተገደል ኩ እያለች እየተጨነቀች የሃይማኖት ጽናቷ እንዴት ለሦስት ወር በሕያውነት እ ንዳኖራትና በኋላም እንዴት ነጻ ወጥታ ወልዳ ለመሳም የበቃች መሆኗን የሚተር ክ ታሪክ ነው፡ ፡ የሩዋንዳ የዘር ፍጅት ተዋንያንን ፍርድ ቤት እንዳቀርብ በተባበሩት መንግ ስታት በከፍተኛ የሕግ አማካሪነት ተቀጥሬ በሠራሁበት ጊዜ ከሰማኋቸው በላይ ልብን ሰቅዞ የሚይዝና አእምሮን የሚያናውጥ ታሪክ ይኖራል ብዬ አልገመኩም ነበር።
.
ሆኖም በዚህ መጽሐፍ አጋጥሞኛል። ስሜታዊነት አይነካኝም፣ መንፈሴ በሚያየውና በሚሰማው የማይረበሽ ጠንካራ ሰው ነኝ ባይ ይህንን መጽሐፍ በሚያነብበት ጊዜ ከአንዴም ሁለቴ ዓይኖቹ በእ ንባ ችፍ ችፍ ማለታቸው አይቀርም።
.
የኢማኪዩሌ የኢማኪዩሌ ወይንም የተወሳሰበ የተወሳሰበ አይደለም።።።።። መንስኤው ርህራሄ የሚወልደውን የሰብአዊ ስሜትን ደምስሶ ከጥላቻ በላይ ጥ ላቻ ወልዶ ሰውን ከአውሬነት በታች የሚያውለው የዘር ጥላቻ ነው።
.
የዘር የዘር ፍጡር ፍጡር ፍጡር ሊኖረው ሐዘኔታና ሐዘኔታና ርህራሄ በባሰ በባሰ በባሰ ጭካኔ ጭካኔ ይተካዋል።።። በሩዋንዳው የዘር ፍጅት የተፈጸመውን አራዊት ከሚያደርጉት ጋር ማወዳደር የአራዊትን ስም ማጥፋት ይሆናል። Làm thế nào bạn có thể làm điều đó? የትኛው አውሬ ነው በኢማኪዩሌ ወንድም ላይእንደተፈጸመው የሰውን አካላት Bạn đã làm gì? የትኛው አውሬ ነው የሰውን ጭንቅላት በገጀራ ለሁለት ሰንጥቆ ሰውዬውን በዝ Bạn đã làm gì? የትኛው አውሬ ነው የአምስት ልጆችን እናት በልጆቿና በባሏ ፊት ደፍሮ ፊቷ Bạn đã làm gì để làm điều đó? ከአክራሪ ሁቱዎች በስተቀር የትኛውም አውሬ አያደርገውም።
.
የሩዋንዳ የዘር ፍጅት የሰው ልጅ ጭካኔ ልክ የታየበት ነው። ተመሳሳይፍጅትና ጭካኔ የተፈጸመባቸው የናዚዎችና የአርመኖች እልቂቶች እ ንደሩዋንዳው መንስኤአቸው የዘር ጥላቻ ነበር። ኢማኪዩሌ በመጽሐፏ የጠቀሰችው የዘር ፍጅቱ ቀስቃሽና ዋና አስተባባሪ ኮሎ ኔል ቲዩኔስት ባጎስራ ፍርድ ቤት አቅርቤው ዳኞቹ ክሱን አንብበውለት ጥፋተኛ ነህ አይደለህም ብለው ሲጠይቁት ፈገግ እያለ ‹‹ጥፋተኛ አይደለሁም›› ሲል ፈ ገግታው እንደ ጦር ይዋጋ ነበር።
.
መጽሐፉ ከእንግሊዝኛ የተተረጎመ ሲሆን፤ ምናልባትም የአማርኛው ትርጉም ድርጊቶቹን ከእንግሊዝኛው በተሻለ ይገልጻ ቸዋል ማለት ይቻላል። ተርጓሚው የሥነ- ጽሑፍ ምሁር እንደመሆናቸው መጠን አገላለጹ ከኢማኪዩሌ በ ልጦ ቢገኝ አይገርምም። የቃላቱ ገላጭነት፣ የአረፍተ ነገሮቹ አሰካክ፣ የቋንቋው አወራረድና በጠቅ ላላው የአማርኛው ውበት ከታሪኩ መሳጭነት ጋር ሆኖ መጽሐፉን ማንበብ ከተጀመ ረ መልሶ ማስቀመጥ አስቸጋሪ ነው።
.
ይህ መጽሐፍ የብሔር ጥላቻ የሚፈጥሩ ፖሊሲዎችን ለሚቀርጹና በብሔረሰብ ስ ም ህዝብን ከፋፍለው ጥላቻ ለሚያስፋፉ ሰዎችም ሆኑ መዋቅርት የማስጠንቀቂያ ደወል ነው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ አንብቦ እንዲማርበት እማፀናለው

Xem thêm
Tải APK bản Android
Hiện tại tạm không hỗ trợ tải APK của ሁቱትሲ. Vui lòng tải trên Google Play.
Google Play
Tải trên CH Play
1. Click "Tải trên CH Play"
2. Tải ሁቱትሲ trên CH Play
3. Khởi động và trải nghiệm ሁቱትሲ
Câu hỏi thường gặp về APK ሁቱትሲ

Liệu ሁቱትሲ có an toàn đối với thiết bị của tôi?

Xem thêm

File XAPK là gì? Nếu file ሁቱትሲ tôi đã tải về là định dạng XAPK thì sao?

Xem thêm

Tôi có thể chơi ሁቱትሲ trên PC?

Xem thêm

Hãy tìm thử